ነፍሰ ጡር ሴት ከ1ወር - 9ወር መመገብ ያለባት እና መመገብ የሌለባት ምግቦች | Foods a pregnant woman should eat from 1-9 month
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- #thotube #health #pregnancy
በዛሬው ቪድዮ ይዤላችሁ የመጣሁት ነፍሰጡር ሴት ከአንድ ወር እስከ ዘጠኝ ወር ድረስ ልትመገባቸው የሚገቡ ምግቦችን እና በፍጹም መመገብ የሌለባትን ምግቦች ሲሆን እስከመጨረሻው ይሄንን ቪድዮ ካያችሁት ለሚወለደው ህጻን እና ለእናትየው ጤናም ሆነ ሰላም ትልቅ አስተዋጽዎ ያደርጋሉ ።
In today's video, I have brought you the foods that a pregnant woman should eat from one month to nine months and the foods that she should never eat.
ነፍሰ ጡር ሴት ከ1ወር - 9ወር መመገብ ያለባት እና መመገብ የሌለባት ምግቦች / Foods a pregnant woman should eat from 1 month - 9 months part 1
የሜምበርሺፕ አባል መሆን ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡
Join this channel to get access to perks:
/ @thotube
ለyoutubeቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ያድርጉ እንዲሁም አዳዲስ ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @thotube
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ ይስጥልን ያክብርልን ዶክተር
አሜን እኔም አመሰግናለው
እኔ ሶስት ልጆች ነዉ የወለድኩት ግን ማንኛውም ምግብ ነዉ የምወደው እንደዉም እኔ በጣም ችግር ላይ ነበርኩ ግን ልጆች ምንም አልሁኑም አልሀምዱላሂ ለሁሉም ነገረ አላህ አጎንህ ስሆን ነዉ ምግብ ስለ ማረጥ አይደለም ደሞ የዚህ አይነት ምግብ ከየት ያመጣል በዚህ ኖሮ ዉድነት
እጅግ በጣም አመሱግናለው ገና ሁለተኛ ልጄን የ2ወር እርጉዝ ነኝ
ዉይ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። በጣም የተባረከ እጮኛ እምላክ ሰቶኛል እሁን መዉለድ እስቤእለዉ ይሄ እንዴት እንደሚጠቅም ቃላት የለኝም። ስንቱ ባለማወቅ ስንት ደረሰ። እግዚአብሔር ለሁላችንም ጤነኛ ልጅ ይስጠን በክንፉ ይሸፍን። ይሄን የምታነብ ሁሉ ልጅ ይስጣቹ።
ውዴ የሚወለደው ግን ከ ባል ነው እንጂ ከ እጮኛ አይደለም። ደሞ እንዳትሳደቢ በጨዋ ደንብ
ትንሽ ፍጠን ለምትሉ እንዳንድ ሰዉ መፃፍ ይፈልጋል። ደም በጣም እንድንረዳዉ እንደዚህ ማዉራቱ ጥሩ ነዉ። ለኔ ምንም ቀስ እላለብኝም I love he’s presentation.
አረ ክፍል 2🙏🙏🙏 እኔ 5 ወሬ ነው እና ስለ አመጋገብ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ። ክትትል የማደርግበት ዶክተር ምንም አይነግረኝም ደሞ የመጀመሪያዬ ነው ምንም የማውቀው ነገር የለም ዶክተሩ ግን ይሄን ይሄን ሊነግረኝ ይገባ ነበር አይደል? ምን መመገብ እንዳለብኝና እንደሌለብኝ ምንም የማውቀው ነገር የለም። እስካሁኑ ወር ድረስም ምንም ያደረኩት ጥንቃቄ የለም። በዛ ላይ የምግብ ፍላጎት የለኝም ምግብ ሁሉ አስጠልቶኛል, ምግብ ሲሸተኝ ያመኛል ከ 3 ወር በኋላ ይተውሻል ብሎኝ ነበር ግን እስካሁን አልተወኝም 5ኛ ወር ገብቻለው pls ዶክተር እንዳታልፈኝ??🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ የኮሶ ትል በጣም አስቸገረኝ ከዚህ በፊት በመዳኒት ነበር የሚጠፋው አሁን ላይ መዳኒት መውሰድ አልችልም ለፅንሱ ፈርቼ የባህል መዳኒት ብወስድ ለፅንሱ ችግር አለው ከዚህ በፊትየ 2 wer 10 ken ፅንስ ተጨናግፎብኛል ምን ትመክረኛለህ
እናመሰግናለን ተባረክልን
አሜን እኔም አመሰግናለው
እናመሰግናለን ፊንቶ እና ብርቱካን እሚበጠበጠው ችግር ያመጣን እንዴ እንዳታልፈኝ
ለበን እጠጣለሁ ችግር አለው ማለት ነው 4 ወር ከ15 ቀኔ ነው
@@THOTUBE ብርቱካኑ የዱቄቱ ነው በውሀ ተበጥብጦ ነው እሚጠጣው ፊንቶው ደግሞ ልክ እንደወይን ይሁንና እኑም በውሀ ተበጥብጦ ነው እሚጠጣው እንድገባህ ብዬነው እንጅ ወይንጋ አይገናኝም እቃውና መልኩ ይመሳሰላል
@@THOTUBE እኔያድወርነብሠጡርነኝግንበጣምያቅለሸልሸኛልያሥመልሠኛልምንትመክረኛለህ
ኧረ በፈጠረክ በሶ ችግር አለው እንዴ 4ወሬ ነው በብዛት እጠቀማለሁ
በጣም እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለው
Betam enamesegnalen👏👏👏👏
እኔም አመሰግናለው
ዶክተር
ምስቴ የሁለት ወር እርጉዝ ነች፣ምግብ ዘግቱዋታል ምንም አትቀምስም፣ምን ባደርግ ይሻላል?
መልሱን እዚህ ቪድዮ ላይ ያገኙታል ruclips.net/video/f_8OgZmKqOs/видео.html
እናመሰግንአለን
እኔም አመሰግናለው
እናመሰግናለን ትንሽ ፈጠን ብትል
እኔም አመሰግናለው እሺ
እኔ የለውዝ ቅቤ በጣም ነው የምወደው የምበላው ችግር ይኖረው ይሆን ?
መልሱን እዚህ ቪድዮ ላይ ያገኙታል ruclips.net/video/f_8OgZmKqOs/видео.html
እናመሠግናል
እኔም አመሰግናለው
እኔ ስምተኛ ወሬ ነው ልጨርስ ሁለት ሳምት ቀረኝ እና ጡቴ ሁለቱም ሁሀ የመሠለ ንፁህ ፈሳሽ ፈሠሠ እና የመጀመሪያየ ነው ምድነው ኽመም የለውም
እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለው
ዶክተር መልስልኝ በፈጠረክ የ አምስት ወር እርጉዝ ነኝ ስድስት ወር ሊሞላኝ ስድስት ቀን ቀርቶኛል እባክህ ሳል አስቸግሮኛል መፍትሔ ንገረኝ ነጭ ሽንኩርት በወተት አፍልቼ ተጠቀምኩ ምንም አላስታገሰልኝ ጥቁር አዝሙድ ዘይት እሱም ተጠቅሚ ለውጥ የለም እባክህ የምትለኝ ካለ
መልሱን እዚህ ቪድዮ ላይ ያገኙታል ruclips.net/video/f_8OgZmKqOs/видео.html
❤❤
አመሰግናለው
ሰላም ሰላም ብያለሁ
💗💗💗💗💗💗💗
አመሰግናለው
ዶክተር ፅንስ ማስወረድ እፈልጋለሁ ምን መጠቀም አለብኝ አደራ መልስልኝ
የኔ ቆንጆ ምነው አደራ እዳታሰወርጅው እግዛአቤሔር የሰጠሸን ፀጋ አረፈሽ ወለጅ እኔ ከዚህ በፊት አሰወርጄ የዘላለም ፀፀት ሆኖኛል 😢😢 አደራሸን በእግዛአቤሔር ሰም ይዥሻለው
እረ በስመአብ በይ እግዚአብሔር እደሰጠሽ በጸጋ ተቀበይ🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እኔ ምነው በሠጠኝ እያልኩ በጉጉት እጠብቃለሁ አንች ምነው የተሠጠሽን ፀጋ ጠላሽ
በእርግዝና ወቅት ጠላ መጠጣት አይቻልም
መልሱን እዚህ ቪድዮ ላይ ያገኙታል ruclips.net/video/f_8OgZmKqOs/видео.html